Skip to content

ይዝናኑ ! ይሸለሙ!

የምትወዷቸውና ምታደንቋቸውን ፕሮግራሞች እየተከታተሉ ፤ የመዝናኛ ጊዜዎን ዋጋ የሚሰጡበት ብቸኛው ቦታ ።

ቁጥሮችን ይመልከቱ

ቪድዮዎች
0 +
ቀናት ቀሩት
0
በየቀኑ ሽልማት
0 ሺህ
images
images (3)
images (4)
images
images (1)
images (2)
meta beer
images (7)
እናስተውል
“መጥፎ ዜናው ጊዜው በሚገርም ፍጥነት እየነጐደ ነው። ጥሩ ዜናው ደግሞ ያንተ ጊዜ ፓይለት ራስህ መሆንህ ነው ።“
9f53b73225bd10dcd57c171d4df74498
Michael Altshuler
Young Achievers CEO
ጥያቄ

የጊዜዎ ዋጋ......................... ስንት ነው ?

በአብዛኛው ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች ብዙ ሰዓታት ሲያሳልፉ ትርጉም ያለው ውጤት አያገኙም። BRTube ግን ይህን ይቀይራል፤ የምታሳልፉትን ጊዜ ወደ ትርጉም ያለው ተሞክሮ ይቀይራል። ቪዲዮዎችን በመመልከት እና ጥሩ ግምገማዎችን በማንበብ ሲደሰቱ ጊዜዎ የተሻለ ዋጋ ይኖረዋል። የመዝናኛዎ እያንዳንዱ ደቂቃ ትርጉም ያለው ይሆናል፤ ምክንያቱም በ BRTube ጊዜዎ እውነተኛ ዋጋ አለው።

መዝናኛ

ኮሜዲ፣ ሙዚቃ፣ አዝናኝ ፖድካስቶችን እና የሚያስደስቱ አዳዲስ ይዘቶችን ከአጭር ግምገማ ጋር በማየት ጊዜያችሁን በደስታ እና በሀሴት ታሳልፋላችሁ

ቁም ነገር

አስተማሪ እና ዋጋ ያለው ይዘት በተለይም ስለ ማህበረሰብ፣ ስራ፣ ትምህርት እና ሕይወት የሚያስተምሩ ቪዲዮዎችን ከግምገማ ጋር በማየት ጥሩ እውቀት እና አዲስ አመለካከት

ሰብዓዊነት

የሰውነት እሴትን የሚያሳዩ ታሪኮች እና ቪዲዮዎች ይገኛሉ። ርህራሄ፣ መርዳት፣ ተስፋ እና አብሮነት የሚያሳዩ ይዘቶችን ከአጭር ግምገማ ጋር በማየት ልባችሁን የሚነካ ተሞክሮዎች